FAQ - Generals
የተጠቃሚ መታወቂያ (User ID) የሚገኝበት ቦታ የት ነው?
የተጠቃሚ መታወቂያዎን ማግኘት ቀላል ነው፡
- ወደ እርስዎ የBwinners ኢትዮጵያ አካውንት ይግቡ።
- ከላይ በቀኝ በኩል ያለውን የእኔ መገለጫ (My Profile) ምልክት ይጫኑ።
- የተጠቃሚ መታወቂያዎን ከስምዎ በታች ያገኙታል።
- ዝቅተኛ ተቀማጭ ገንዘብ መጠን: የክፍያ ዘዴዎ ላይ የተመሰረተ (ለምሳሌ 10 ብር ወይም የአገልግሎት ልዩ መጠን)።
- ከፍተኛ ተቀማጭ ገንዘብ መጠን: በክፍያ አቅራቢ የተወሰነ ገደብ መሠረት።
- በክፍያዎች ላይ ማንኛውም ችግር ከጋጠመ ደጋፊ ቡድናችንን ያነጋግሩ።
- የደንበኞች አገልግሎት ድጋፍ (ኢትዮጵያ):
[email protected]
📞 (0983777999)
መጫወት ፈጣንና ቀላል ነው፡
- ወደ እርስዎ የBwinners አካውንት ይግቡ።
- የምትወዱትን ስፖርት፣ ሊግ ወይም ገበያ ይምረጡ።
- ከስክሪኑ በታች ያለውን የውርርድ ምልክት ይጫኑ።
- የሚያሲዙበትን መጠን ያስገቡና ውርርዶን ያስጀምሩ/Place Bet ይጫኑ።
እርስዎ ውርርድ አሁን እየተከናወነ ነው!
- ወደ አካውንትዎ ይግቡ።
- ወደ ውርርድ ታሪክ ይሂዱ።
ሁሉም በሂደት ላይ ያሉ እና ያለቁ ውርርዶች ይታያሉ።
ነጻ ውርርድ ለመጫወት:
- ቢያንስ 3 ምርጫዎችን ይምረጡ፣ የእያንዳንዱ ኦድ ከ 1.50 ያላነሱ መሆን አለበት (ከፕሮሞሽኑ የተጠየቀ ከሆነ)።
- የውርርድ ቲኬትዎን ይክፈቱ።
- “ነጻ ውርርድ ተጠቀም” የሚለውን አማራጭ ይምረጡ።
- የተገኘውን ነጻ ውርርድ ይምረጡና ውርርዶን ያስጀምሩ።
እርስዎ ነጻ ውርርድ ለመጫወት ዝግጁ ነዎት!
አንድ የውርርድ ቲኬትላይ እስከ 250 ምርጫዎችን ማከል ይችላሉ።
📞 (+251983777999)
📧 ኢሜል: [email protected]
እያንዳንዱ ደንበኛ እንዲደሰት እና ፈጣን፣ ቀላል እና መልካም የድጋፊ አገልግሎት ለማቅረብ እንገኛለን። ቡድናችን ሁልጊዜ መማንኛውም ጥያቄ ወይም ችግር ላይ ለማገዝ ዝግጁ ነው።